Skip to main content
Main navigation
Home
About us
Background
Board Members
Vision, Mission and Values
News and Media
Job vacancy
Latest News
Tender
Services
Membership
Resources
Digitals
Digital Library
Ethiocoders
Search
Home
Latest News
የንግዱ ማህበረሰብ ከጥር 01፣2018 ዓ/ም ጀምሮ ቅጣት የሚጀመር መሆኑን አዉቆ ፈቃዱን አስቀድሞ እንዲያድስ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በድጋሜ ያሳስባል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የነጋዳ ሴቶች ማህበር ምክር ቤት "ሴቶች የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ናቸው" በሚል መሪ ቃል የ2017 በጀት ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን በቡታጅራ ከተማ አካሂዷል!
ዓመታዊ የንግድ ስራ ፈቃዳቸውን በወቅቱ ባላደሱ ነጋዴዎች ላይ ቢሮው ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አሳሰበ!
በየደረጃው ለምትገኙ የማዕሰላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፉ ማህበራት አባል ምክር ቤቶች በሙሉ
ማንኛዉም ነጋዴ አመታዊ የንግድ ፈቃድ እድሳት ጊዜን ተጠቅሞ የንግድ ፈቃዱን የማያድስ ከሆነ በቅጣት የሚከፍለዉ የገንዘብ መጠን እንዲሁም በአዋጁ መሰረት የሚወሰደዉ እርምጃ እንደሚከተለው ቀርቧል
በፍጥነት እያደገ ላለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ቀጣይነት ጠንካራ ተቋማት፣ አስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት እና ብቁ የሰው ሃይል መኖር ወሳኝ መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ገለጹ።
የታክስ ሕግ ተገዥነት ማለት መንግስታት የታክስ ገቢን ለመሰብሰብ ያወጡትን የታክስ ህጎችን፣ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን እና መርሆዎችን በፈቃደኝነት በማክበር የግብር እና ቀረጥ ግዴታዎችን በተገቢው ጊዜ እና መንገድ መወጣት ማለት ነው፡፡
በ2018/2025 ግብር ዓመት በየ3 ወሩ የሚከፈለዉ ቅድመ ግብር የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ተደርጓል።
Read more