Adminccsa
የንግድ ስራ ፈቃድ ማደሻ ጊዜ ሊጠናቀቅ 10 ቀናት ብቻ ቀርተዉታል። ታህሳስ: 20 ፣ 2018 ዓ.ም ቡታጅራ
የንግዱ ማህበረሰብ ከጥር 01፣2018 ዓ/ም ጀምሮ ቅጣት የሚጀመር መሆኑን አዉቆ ፈቃዱን አስቀድሞ እንዲያድስ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በድጋሜ ያሳስባል።
ለተጨማሪ መረጃ፤
የፌስቡክ ገፅ (https://www.facebook.com/CERTMDB
የቴሌግራም ገፅ (https://t.me/centralethiotrade
የኢሜል አድራሻ
centralethiopiatmde@gmail.com