Adminccsa
በየደረጃው ለምትገኙ የማዕሰላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፉ ማህበራት አባል ምክር ቤቶች በሙሉ !
ታህሳስ 10/2018 ቡታጅራ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በክልሉ በየደረጃው ያሉ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ከታህሳስ 10/2018 እስከ ታህሳስ 30/2018 ድረስ የንግዱ ማህበረሰብ እና አጋሮቹ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሁሉም የወረዳ እና የከተማ ምክር ቤቶች ይካሄዳል በመሆኑም ሁሉም አባልና አጋር አካላት የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !
በተጠቀሱት ቀናት በየደረጃው የምትገኙ የማዕሰላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ዘርፉ ማህበራት አባል ምክር ቤቶች ጉባዔ አካሂደው ለክልሉ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታውቃለን !
አቶ ሳኒ ሀሰን
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት (Central Ethiopia Chamber of Commerce )
ስልክ ቁጥር :- 0919391139፣ 0943048874
ኢ-ሜል :- cethiopia@gmail.com